Get Mystery Box with random crypto!

በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞች የቀረበ ጥሪ... https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_I | 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞች የቀረበ ጥሪ...
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
#Ethiopia | የኦማን ታላቁ ዓሊም ሙፍቲ ሸይኽ አሕመድ ቢን ሐማድ አል-ኸሊል የሕንድ ገዢው ፓርቲ (BJP) ቃል አቀባዩ ነብዩ ሙሐመድ [ሰ.ዓ.ወ] የሚሰድብ መግለጫ ከሰጠ ቡኃላ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞች ሁሉ ሰበር መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሽይኹ የሕንድ ምርቶችን #Boycott በማድረግ ላይ የረሱልን መልዕክት የተቀበለ፤ በመልካም ስብዕናቸው ተማርኮ በውዴታቸው ሙስሊም ሁሉ አደራቸውን አስተላልፈዋል።

ረሱል [ሰ.ዓ.ወ] ያነወረው የጠ/ሚኒስትር ሙዲን ስርዓት አልበኝነትን በማስተንፈስ ላይ የመጀመሪያ ያሉትን ማዕቀብ ሁሉም ሙስሊም እንዲሳተፍ አደራ ብለዋል።

እኛም የኢትዮጲያ ሙስሊሞች #Boycott ዘመቻውን በመቀላቀል የረሱልን ጠላቶች በኢኮኖሚ ለመዋጋት ከዛሬ ጀምሮ እንቅስቃሴያችንን እንጀምራለን! ሼር በማድረግ ለሁሉም ማድረሰዎን አይርሱ።
https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
እባካችሁ ይህን መልዕክት ሼር ሼር ያድርጉልኝ !