Get Mystery Box with random crypto!

🌸🌸ከሰለፍዮች ጎራ🌸🌸

የቴሌግራም ቻናል አርማ kunefeye — 🌸🌸ከሰለፍዮች ጎራ🌸🌸
የቴሌግራም ቻናል አርማ kunefeye — 🌸🌸ከሰለፍዮች ጎራ🌸🌸
የሰርጥ አድራሻ: @kunefeye
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 148
የሰርጥ መግለጫ

•°~•°ለሚሞት ጒደኛህ መቃብር ስትቆፍር
በጣም አታርቀው አታሳጣው አፈር
ምናልባት ማን ያውቃል ይህንን አትርሳ
ለርሱ ያልከው ጉድጒድ ላንተ ቢሆንሳ•°~•°
ለማንኛውም አስተያየት ወቀሳ እንዲሁም ጥቆማ( @kukuya ) ይጠቀሙ
@Alemenor1
@Alemenor1
እኔ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-10 16:55:57
የዱባይ አለም አቀፍ ውድድር ኢትዮጲያን የወከለችዋ ተወዳዳሪ https://t.me/alnurislamiclerning
66 views13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 21:30:37 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቼ እንደምን አላችሁልኝ ??
ኡሙ ሀኒፍ እህታችሁ ነኝ እንደጠፋሁ ይታወቀኛል በውስጥ መስመርም ሀሳብ አስተያየታችሁን ለምታደርሱልኝ በጣም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

ዛሬ ትንሽ እንድናወራ ያሰብኩበት አርእስት የሚሆነው ያ የተከበረውና ተወዳጁ ተፈቃሪ መተዛዘኛው ያ የራህመት...የሆነው ረመዳን አለቀብን አይደል....
ምባልባት በዚህ ታላቅ ወር ተጠቅማችሁበት ከሆነ ማሻአላህ አላህ ምንዳውን በአኼራ ይክፈላችሁ ግን በዝምታ ላለፋችሁ ታላቅ ክስረትን ከስራችሁዋልና ነፍሳችንን እንክሰሳት ።
ምን ልላችሁ መሰላችሁማ እህት ወንድሞቼ ከረመዳን በሁዋላ ያለው ሀላችን ሁናቴያችን እንዴት እየሄደልን ነው ረመዳን ላይ በነበርንበት በዛው ፆማችን ስግደታችን ከሀያሉ ጌታችን ጋር መቀራረባችን እንዳለ ነው ወይስ ተቀይሯል
አደራችሁን እህት ወንድሞቼ ኡስታዛ ምን አለችን መሰላችሁ ረመዳን መጥቶ or አጊንቶ አንድ ሙእሚን የተጠቀመበት እንደሁ ከረመዳን በኃላም ትልቅ ሽልማት አለው ሱብሀነላህ ጌታችንን መታዘዛችን በራሱ በሽልማት ሲያንበሻብሸን አስባችሁታል ግን.....
ሽልማቱ ምንድነው ብለን ስንጠይቃትም ረመዷን ላይ በነበረበት አላህን መገዛት ቅንጣትም ሚያደናቅፈው ሚረታው ሳይኖር ነፍስያው ያለአንዳች ማወላወል ሳትሸነግለው ባርያነቱን ሳይዘነጋ ከጌታው ጋር በደንብ ይቀራረባል። እንዴት ያለ ትልቅ ሽልማት ነው በረበል አለሚን በዱንያ ላይ እያለህ ቅንጣት ሳያወላውል መቅጣት እየቻለ የሚምርህ ጌታህን ማምለክ.....

ያአላህ ነፍሳችንን አደራ አንተ መሀሪ ጌታ ነህና።
እናም እህት ወንድሞቼ ላስታውሳችሁ ሽቼ ነውና አደራችሁ እራሳችንን እንፈትሽ እላለሁ ወሰላሙ አለይኩም ለአላህ ብዬ እወዳችሁዋለሁ

መልእክቶችን ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተጠቃሚ እናድርግ
አማና ኣይተን አንለፍ ሼር እናድርግ እናስታውስ
join and share
https://t.me/kukusal
https://t.me/kukusal
https://t.me/kukusal
30 views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 21:28:57 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቼ እንደምን አላችሁልኝ ??

7 views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 21:25:51 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቼ እንደምን አላችሁልኝ ??

24 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 22:37:31 Live stream finished (2 minutes)
19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 23:04:48 ‍ ‍ ስድስቱ የሸዋል ቀናት

قـَالَ العَلّامَة صَالِح الفَوْزَان -حَفِظَهُ الله

«ﻭﻣﻦ ﻋﻼﻣﺎﺕِ ﺍﻟﻘﺒﻮﻝِ ﻓﻲ ﺭﻣﻀﺎﻥَ ﻭﻓﻲ ﻏﻴﺮﻩ ﺍﺗﺒﺎﻉُ ﺍﻟﺤﺴﻨﺔِ ﺑﺎﻟﺤﺴﻨﺔ ﻓﺈﺫﺍ ﻛﺎﻧﺖ ﺣﺎﻟﺔُ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢِ ﺑﻌﺪَ ﺭﻣﻀﺎﻥَ ﺣﺎﻟﺔً ﻃﻴﺒﺔً، ﻳﻜﺜﺮُ ﻣﻦ ﺍﻟﺤﺴﻨﺎتِ وﺍﻷﻋﻤﺎﻝِ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ ﻓﻬﺬﺍ ﺩﻟﻴﻞٌ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻘﺒﻮﻝ،

የረመዷን ተቀባይነቱ ምልክቱ ፣በሌላ ጊዜ መልካምን ነገር በመልካም ማስከተሉ ነው። የሙስሊም ሁኔታው ከረመዷን በሇላ ጥሩ የሆነች ጊዜና ጥሩ ነገሮች፣ ከመልካም ስራዎች የሚያበዛ ከሆነ ይህ ለተቀባይነቱ አመላካች ነው።

ﺃﻣَّﺎ ﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻌﻜﺲ، ﻳﺘﺒﻊ ﺍﻟﺤﺴﻨﺎﺕِ ﺍﻟﺴﻴﺌﺎﺕِ، ﻓﺈﺫﺍ ﺧﺮﺝَ ﺭﻣﻀﺎﻥ ﺃﺗﺒﻌﻪ ﺑﺎﻟﺴﻴﺌﺎﺕِ ﻭﺍﻟﻐﻔﻼﺕِ ﻭﺍﻹﻋﺮﺍﺽ ﻋﻦ ﻃﺎﻋﺔِ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻬﺬﺍ ﺩﻟﻴﻞٌ ﻋﻠﻰ ﻋﺪﻡ ﺍﻟﻘﺒﻮﻝ
[ﻣﺠﺎﻟﺲ ﺷﻬﺮ ﺭﻣﻀﺎﻥ ❪١١٩❫ ]

በተቃራኒው ከሆነማ ረመዷን ወጣ ጊዜ ጥሩን ነገር መጥፎን የሚያስከትልበት፣ በዝንጋቴዎች ፣አላህን ከመታዘዝ በመሸሽ (የሚያስከትለው ከሆነ) ይህ ተቀባይነቱን ማጣቱን አመላካች ነው።»

قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله أيضا: -
« لئن انتهى شهر رمضان فإن حق الله لا ينتهي إلا بالموت»

«የረመዳን ወር ቢያልቅ የአሏህ ሐቅ አያልቅም በሞት እንጂ።»

قال الله تعالى: {وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ} [الحجر : 99]

عن أبي أيُّوب الأنصاري رضي الله عنه أن رسول الله ﷺ قال: ((مَن صام رمضان ثم أتبَعَه ستًّا من شوَّال، كان كصيام الدهر)) رواه مسلم

“ረመዳንን ፆሞ ከሸዋል ስድስት ቀን ያስከተለ ልክ አመት እንደፆመ ነው፡፡”

أن الحسنة تضاعف بعشر أمثالها

አንድ ሐሰና በአስር ይባዛል።

قال تعالى፡ ﴿من جاء بالحسنة فله عشر أمثالها﴾

"በመልካም ስራ የመጣ ሰው ለእርሱ አስር ብጤዎቿ አሉት፡፡"

ስለዚህ 30 የረመዳን ቀናት + 6 የሸዋል ቀናት = 36 ቀናት

36 x 10 = 360 ቀናት
360 ቀናት ማለት ደግሞ 1 አመት ሙሉ ማለት ነው።

የሸዋል ስድስቱን ቀናት ከዒድ አልፊጥር በኋላ አስከትሎ መፆሙ በላጭ ቢሆንም እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ መፆም ይቻላል የረመዳን ቀዳ ካለብን ቶሎ ቀዷውን ከፆምን በኃላ።

ቀዷ ወይም ከረመዳን የተወሰኑ ቀናት ያሉበት ሰው ቅድሚያ ረመዳንን ሊሞላው ይገባል ለምን ከተባለ የአንድ አመት ፆም ምንዳ ለማግኘት አጅሩን እንደሚያገኝ ቃል የተገባለት ረመዳንን ካሟላ በኋላ የፆመው ሰው ስለሆነ፤ ቅድሚያ ረመዳንን መፆም አለበት ስለዚህም በተቻለን መጠን ከሸዋል ሱና በፊት የረመዳንን ቀዷ ለማጠናቀቅ መሞከር ይኖርብናል።

نسأل الله تعالى أن يوفقنا لما يحب ويرضى
አንብቡት እና ለሌሎች ሼር አድርጉ።
65 views20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 19:13:06
እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በሰላም አደረሳቹ

عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالحالأعمال
የተባረከ መልካም ኢድ ይሁንልን አላህ መልካም ስራችን ይቀበለን

ኢድ ሙባረክ

ኢዳችን የሰላምና የፍቅር ያድርግልን

ሂዳያ ቲቪ ቀጥተኛዉ መገድ
𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖 𝙩𝙫 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙖𝙡
𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖 𝙩𝙫 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙖𝙡
59 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 01:09:56
74 views22:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 01:24:46 ሱብሀነላህ ነፍስ ሁሉ ሞትን ትቀምሳለች ችግሩ ግን ሁላችንም ተዘጋጅተን እየጠበቅናት አይደለም!!

አትርሳ/ሺ ጌታሽ ፊት ትመነጅዋለሽ/ህ
join and share እናድርጋት
https://t.me/kukusal
https://t.me/kukusal
https://t.me/kukusal
67 views22:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ