ሐምሌ 2014 የመለኮታዊ ፍቅር “እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።ኤርምያስ 31፥3 በዚህ ወር የፍቅር አምላክ በፍቅሩ ይጎበኛችኋል።በፍቅሩ እንደገና ያነሳችኋል ደግሞ ያቆማችኋል።በኢየሱስ ስም አሜን!!! 683 views06:11