Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር እንደ መጨረሻ ዝናብ ሆኖ ይመጣል!! “እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከ | Kingdom of God🏥🏥🏥

እግዚአብሔር እንደ መጨረሻ ዝናብ ሆኖ ይመጣል!!

“እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል። ሆሴዕ 6፥3