ምናልባት ጠላት መጥቶ የወርቁን ጋሻ ማርኮ ወስዶት ይሆናል፡፡ የተወሰደብህን የወርቁን ጋሻ አስመልስ እንጂ በእርሱ ፈንታ ተመሳሳዩን የናስ ጋሻ አትስራ አይበጅህምና፡፡ እንደዋናህም አይሆንልህምና፡፡ ዋናውን ጥለን/አስማርከን ተመሳሳዩን አናነሳም ዋናውን እናነሳለን/እናስመልሳለን እንጂ፡፡ "... የግብጽ ንጉሥ ሺሻቅ በኢየሩሳሌም ላይ መጣ።... ሰሎሞንም የሠራውን የወርቁን ጋሻ ሁሉ ወሰደ። ... ንጉሡም ሮብዓም በፋንታው የናስ ጋሾችን ሠራ... " 1ኛ ነገ 14፥25-27 598 views04:41