Get Mystery Box with random crypto!

መልካም መስሎ የታያችሁን ሁሉ ማድረግ መንፈሳዊነት አይደለም።መንፈሳዊነት የእግዚአብሔር ሃሳብና ፈቃ | Kingdom of God🏥🏥🏥

መልካም መስሎ የታያችሁን ሁሉ ማድረግ መንፈሳዊነት አይደለም።መንፈሳዊነት የእግዚአብሔር ሃሳብና ፈቃድ ማድረግ ነው።

ትውልድ የፈለገውን የሚያድርግ ከሆነ በትውልድ መካከል ንጉስ የለም ማለት ነው።ጌታ ኢየሱስ የነገሰበት ህይወት እንደ ፈለግን የምናደርገው ሳይሆን እንደፈለገ የሚያደርገው ነው።

“በዚያም ዘመን በእስራኤል ዘንድ ንጉሥ አልነበረም፤ ሰው ሁሉ በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር።መሳፍንት 21፥25