Get Mystery Box with random crypto!

በህይወት በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም አይነት ሁኔታ በመከራ ቢሆን በችግር በመገፋት ቢሆን በመከዳት | Kingdom of God🏥🏥🏥

በህይወት በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም አይነት ሁኔታ በመከራ ቢሆን በችግር በመገፋት ቢሆን በመከዳት ተስፋ አልቆርጥም።

ተስፋ የማልቆረጠው ተስፋ የማያስቆረጥ ነገር ሳይኖር ቀርቶ ሳይሆን ተስፋ የማይስቆርጥ ተስፋ በውስጤ ስላለ ነው።እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

ኢየሱስ የማያልቅ ግን የሚያስጨርስኝ ተስፋዬ ነው።ክብር ለእርሱ ይሁን!!!

“በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤ፊልጵስዩስ 1፥6