Get Mystery Box with random crypto!

ሁሌም ቢሆን ለራሳቹ ደግ መሆን አለባቹ...ሰውነታቹን በጥንቃቄ መያዝ አለባቹ..አእምሮአቹ የሚገባው | ኹሉድ ✍️

ሁሌም ቢሆን ለራሳቹ ደግ መሆን አለባቹ...ሰውነታቹን በጥንቃቄ መያዝ አለባቹ..አእምሮአቹ የሚገባውን ሰላም ስጡት.. ሰዎችን በአክብሮት እና በፍቅር እንደምትይዙት ሁሉ ከምንም በላይ እራሳችሁንም መያዝ አለባቹ..You have to be kind to yourself. Always...

ምክንያቱም at the end of the day,
ሰውነታቹ ቤታቹ ነው።
እናም ለራሳቹ የምትገቡት ራሳቹ ናቹ...
that's what Something I learned while living in this f*ng world