Get Mystery Box with random crypto!

የነበርኩበትን አሳዛኝ ጊዜያቶች አንዴ ካለፍኩኝ በኋላ እነሱን የሕይወቶቼን ምዕራፎች መርሳት አልፈ | ኹሉድ ✍️

የነበርኩበትን አሳዛኝ ጊዜያቶች አንዴ ካለፍኩኝ በኋላ እነሱን የሕይወቶቼን ምዕራፎች መርሳት አልፈልግም.. የነበርኩበትን ያሳለፍኩትን ክስተት ዝርዝሮች ሁሉ ማስታወስ እፈልጋለሁ, እናም ምን ያህል አሳዛኝ እንደነበርኩ፣በችግሮቼ ምክንያት እንዴት ራሴን ጥዬ እንደነበር፣ለሰዓታት አልቅሼ እንደጨረስኩ ዓይኖቼን በመስታወት ላይ እመለከታቸው እንደነበር; እና በህይወቴ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሳላውቅ በየቀኑ ከእንቅልፌ እንደምነሳ እራሴን ለራሴ እያስታወስኩት እፈግጋለሁ;

ሁሌም በቀናቶች መገባደጃ ላይ ፈገግ ብዬ ለራሴ እንዲህ እላታለሁ ፣ "የሕይወትን ፈተና መወጣት፣ማድረግ እንደማንችል አስበን ነበር አደል፣ ግን እይማ- አሁንም እዚህ ምድር ላይ ነን፣ በህይወት እና በሙሉ ጤንነት እየተነፈስን ነው።"
BY ThEN, I WILL CERTAINLY kNOW THAT I'M ALREADY MORE THAN FINE ጎይታ ሽኩር .
BE PROUD OF YOUR SELF
ኹሉድ