Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ጨረታ! አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በሥራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ጨረታ!

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በሥራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት የፑል አገልግሎት ባለበጀት መ/ቤቶች በ2015 በጀት ዓመት በጋዜጣ አውጥቶ ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የወጣ ግልጽ ጨረታ!

1.የጽህፈት መሳሪያዎች
2.ሌሎች አላቂ እቃዎች
3.የከባድ እና የቀላል መኪና ጥገና እጅ ዋጋ
4.የመኪና ጌጣጌጥ
5.12 ሰው የሚይዝ የመስክ መኪና ሚኒባስ
6.የፈርኒቸር ጥገና መለዋወጫ
7.የጎሚስታ ሥራ እና የተሽከርካሪ እጥበት የእጅ ዋጋ
8.የአይሲቲ መለዋወጫ ዕቃዎች
9.የደንብ ልብስ የስፌት ዋጋ የእጅ ዋጋ
10.የሠራተኞች ጥቅማ ጥቅም የኣቃቂ ቃሊቲ ክፍስ ከተማ አስተዳደር በሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት

የመንግስት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች

•የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ
•የታደሰ የንግድ ፍቃድ
•የቫት ተመዝጋቢ ሆኑን የሚያስረዳ ማስረጃ
•2 ፐርሰንትና 10 ፐርሰንት የሆኑ ተወዳዳሪዎች መረጃ መያያዝ ይኖርበታል
•የጥቃቅንና አነስተኛ ከሆኑ ከአቋቋመ ጽ/ቤት በሀላፊ የተዘጋጀ መረጃ መቅረ
•የደረጃ እድገት ማረጋገጫ መያያዝ ይኖርበታል

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የሚታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በዓየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ 10 (በአሥር ቀን) በተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት አድራሻ በከፍለ ከተማው ህንፃ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ በሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ምድር ላይ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ የሠነድ መግዣ ብር በመክፈል ሠነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ሲሆን የመጨረሻው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ምድር በግዥ ቡድን ክፍል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል አከባቢ

ለበለጠ መረጃ 6131 ይደውሉ ወይም https://tender.2merkato.com/tenders/630da86e4e36341cd4307a39?lang=am ይመልከቱ።

ሌሎች በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ለመከታተል ለኢንተርፕራይዞች በተዘጋጀው ልዩ ፓኬጅ https://kefta.2merkato.com/special-enterprise-package/ በመግባት ይመዝገቡ ወይም 6131 ይደውሉ።

ከፍታ - በ2merkato.com (http://2merkato.com/) የተሠራ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች የገበያ መረጃ በማግኘት ሥራቸውን እንዲያሳድጉ እና ቢዝነሳቸውን እንዲያሰፉ የሚረዳ የመረጃ ማዕከል ነው።

ከፍታ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የሚያሳትፉ ጨረታዎች፣ ድርጅቶችን እና ገዥዎችን የሚያገናኝ መድረክ፣ የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ የሚያቀርብ እና ድጋፍ እና መረጃ የሚሰጥ ማዕከል ነው። የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድረ ገጻችንን www.kefta.net ን ይጎብኙ አልያም በጥሪ ማዕከላችን 6131 ላይ ይደውሉ።