Get Mystery Box with random crypto!

ለኢንተርፕራይዞች ልዪ አስተያየት የሚደረግበት ጨረታ ! ቀን (ኦገስ 31, 2022) በአዲስ ከተ | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

ለኢንተርፕራይዞች ልዪ አስተያየት የሚደረግበት ጨረታ !

ቀን (ኦገስ 31, 2022)

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመሥሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ፡-

1 የት/ት አላቂ እቃዎች
2 የደንብ ልብስ
3 የፅዳት እቃዎች
4 የቋሚ እቃዎች
5 ልዩ ልዩ እቃዎች
6 የስፖርት እቃዎች
8 የጄኔሬተር ጥገና
9 ብረት ነክ ጥገናዎች
10 የኮምፒውተር ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና
ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል፡፡

ለጥቃቅንና አነስተኛ የግዥ መመሪያው በሚፈቅደው መሰረት ልዩ አስተያየት ይደረግለታል፡

1.ከላይ በዝርዝር ለተጠቀሱት ዕቃዎች አግባብነት ያለው ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፊቃድ ያላቸ።

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም አዲስ አበባ መስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ ቢችሉና/አይገደዱም/ ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

3.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በአ/ከ/ክ/ ከተማ በሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች እያንዳንዱ ዕቃ የሚሸጡበትን ዋጋ በመግለጽ በ2 በታሸı ኤንቨሎፕ በማድረግ ሙሉ አድራሻቸውንና የጨረታውን {ይነት በመጥቀስ በሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በግዥ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡

5.ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል ጫረት ይችላሉ።

6.ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው የመሰብሰቢያ አድራሻ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

አድራሻ፡- ኮልፌ አጠና ተራ ድልድይ ስር ወደ ፍሊጶስ በሚወስደው መንገድ
ስልክ ቁፕር፡-011 280 42 34/35

ለበለጠ መረጃ 6131 ይደውሉ ወይም https://tender.2merkato.com/tenders/630f0cc84e36341cd4307ab1?lang=am ይመልከቱ።

ሌሎች በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ለመከታተል ለኢንተርፕራይዞች በተዘጋጀው ልዩ ፓኬጅ https://kefta.2merkato.com/special-enterprise-package/ በመግባት ይመዝገቡ ወይም 6131 ይደውሉ።

ከፍታ - በ2merkato.com (http://2merkato.com/) የተሠራ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች የገበያ መረጃ በማግኘት ሥራቸውን እንዲያሳድጉ እና ቢዝነሳቸውን እንዲያሰፉ የሚረዳ የመረጃ ማዕከል ነው።

ከፍታ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የሚያሳትፉ ጨረታዎች፣ ድርጅቶችን እና ገዥዎችን የሚያገናኝ መድረክ፣ የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ የሚያቀርብ እና ድጋፍ እና መረጃ የሚሰጥ ማዕከል ነው። የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድረ ገጻችንን www.kefta.net ን ይጎብኙ አልያም በጥሪ ማዕከላችን 6131 ላይ ይደውሉ።