Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ጨረታ ! በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤ | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ጨረታ !

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2015 በጀት አመት አገልሎት የሚውል ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተቁ የእቃው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ CPO
1 ቋሚ ዕቃ 3000
2 የፅዳት እቃ 4000
3 መስተንግዶ 500
4 ፅህፈት መሳሪያ 2500
5 ደንብ ልብስ 3500
6 የጥገና ዕቃ 2000
7 ህትመት 2500
8 የጥገና ስራ 2000
9 የህክምና ዕቃ 5000

በዚህ መሠረት
1.ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስ የዘመኑን ግብር ለመhፈላቸው የታደሠ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው።

2.በአቅራቢት የተመዘገበቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.ተጨማሪ እሴት ታhስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለግዛት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመhፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ረዳት ፋይናንስ ቢሮ 4ተኛ ፎቅ ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

4.ተጫራቾች በሙያው የብቃት ምዘና ማረጋገጫ እና የcoc መመዘኛ ሁለቱንም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በማሸግ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በአስረኛው ቀን በ በ11:00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጤና ጣቢያው ፋይናንስ የስራ ሂደት 4ተኛ ፎቅ ይከፈታል።

6. ጥቃቅን እና አነሰተኛ ተቋማት ከተደራጁበት ወረዳ ወቅታዊ አና ባአደራጀችሁ አካል እሴት መጨራችሁን የሚያሳውቅ ደብዳቤ አድራሻቸን ማቅረብ ይኖርባችሁዋል።

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ በተለምዶ ቫርኔሮ አደባባይ ፊት ለፊት ስልክ 011-844-335

ለበለጠ መረጃ 6131 ይደውሉ ወይም https://tender.2merkato.com/tenders/63072d58dcdb02191617e6c8?lang=am ይመልከቱ።

ሌሎች በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ለመከታተል ለኢንተርፕራይዞች በተዘጋጀው ልዩ ፓኬጅ https://kefta.2merkato.com/special-enterprise-package/ በመግባት ይመዝገቡ ወይም 6131 ይደውሉ።

ከፍታ - በ2merkato.com (http://2merkato.com/) የተሠራ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች የገበያ መረጃ በማግኘት ሥራቸውን እንዲያሳድጉ እና ቢዝነሳቸውን እንዲያሰፉ የሚረዳ የመረጃ ማዕከል ነው።

ከፍታ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የሚያሳትፉ ጨረታዎች፣ ድርጅቶችን እና ገዥዎችን የሚያገናኝ መድረክ፣ የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ የሚያቀርብ እና ድጋፍ እና መረጃ የሚሰጥ ማዕከል ነው። የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድረ ገጻችንን www.kefta.net ን ይጎብኙ አልያም በጥሪ ማዕከላችን 6131 ላይ ይደውሉ።