Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ጨረታ! ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2015 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ጨረታ!

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2015 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ

1. የደንብ ልብስ
2. የፅህፈትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ አላቂ የት/ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
3. ሌሎች አላቂ እቃዎች የጽዳት እቃዎች ሌሎች
4. አላቂ ቀላል የህክምና እቃዎች
5. ለህንፃ ቁሳቁስና ዕድሳት ጥና እቃዎች ግዢ
6. ለቋሚ ዕቃ ለፕላንት ማሽነሪ መግዣ

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚህ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉና ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ሰነዱን ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16/12/2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሃሴ 27/12/2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ዋጋውን በማድረግ ዋናውንና ኮፒውን በአንድ ኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአ/ከ/ክ/ከ/ ብስ/የመጀ/ደ/ት/ቤት ቁሳቁስ ፊት ለፊት ወረዳ 13 ጎን በሚገኘው የክፍያና ሂሳብ ደጋፊ የስራ ሂደት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 5 በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይቻላል።

ማንኛውም ተጫራቾ

1.የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታhስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈፅሙት ግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ወቅታዊ የሆነ የታከስ ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርበታል።
2. ጨረታው የሚከናወነው በመንግስት ግዢ አዋጅ በተገለፀው ግልፅ የጨረታ ስነስርዓት መሰረት ይሆናል።
3.ጥቃቅን ተቋማት በአዋጁ መሰረት የተቋቋመ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትክ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ ኃላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

4.ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርብ ዋናውንና ቅጂውን በሚለከተው አካል መፈረምና ማህተም መደረግ አለበት።

5. ጨረታው በ10ኛው ቀን ነሃሴ 27/12/2014 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ታሽጎ በዛው ቀን ነሃሴ 27/12/2014 ዓ.ም 11:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁፕር 011 273 9359 / 0946 87 71 31

ለበለጠ መረጃ 6131 ይደውሉ ወይም https://tender.2merkato.com/tenders/63035c49dcdb02191617e536?lang=am ይመልከቱ

ሌሎች በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ለመከታተል ለኢንተርፕራይዞች በተዘጋጀው ልዩ ፓኬጅ https://kefta.2merkato.com/special-enterprise-package/ በመግባት ይመዝገቡ ወይም 6131 ይደውሉ።

ከፍታ - በ2merkato.com (http://2merkato.com/) የተሠራ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች የገበያ መረጃ በማግኘት ሥራቸውን እንዲያሳድጉ እና ቢዝነሳቸውን እንዲያሰፉ የሚረዳ የመረጃ ማዕከል ነው።

ከፍታ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የሚያሳትፉ ጨረታዎች፣ ድርጅቶችን እና ገዥዎችን የሚያገናኝ መድረክ፣ የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ የሚያቀርብ እና ድጋፍ እና መረጃ የሚሰጥ ማዕከል ነው። የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድረ ገጻችንን www.kefta.net ን ይጎብኙ አልያም በጥሪ ማዕከላችን 6131 ላይ ይደውሉ።