Get Mystery Box with random crypto!

ከጥበብ ማዕድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_tibeb_maed — ከጥበብ ማዕድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_tibeb_maed — ከጥበብ ማዕድ
የሰርጥ አድራሻ: @ke_tibeb_maed
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 495
የሰርጥ መግለጫ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻናላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።
☞የዕውቀት መጀመሪያ አለማወቅን ማወቅ ነው
~ማወቅ ደግሞ ከማሰብ ይጀምራል✔

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-24 21:45:06 እንባዬ ፈሰሰ
በረታ ሀዘኔ
ሀገሬ ስታንስ ፣ ዝቅ ሲል ወገኔ
እውቀቱን ስላጣሁ፣ ስላልቻለ አቅሜ
ልቤ ውስጡ ደማ ፣ ተሰበረ ቅስሜ !
ምን ታምር ከስቼ
ምን እድል አግኝቼ
ቀና ብላ ልያት ፣ ኢትዮጵያ እምዬ ?
ወረደ እንባዬ !

ተስፋ ባጣ- ከኔው
ደካማ አደረገኝ ፣ ኣይ የእግዜር ቅኔው
መቼ ነው ሚፈታ ፣ ትንቢት ትንሳኤዋ
መቼ ነው ሚሰማ ፣ ፀሎት ሱባኤዋ
ተሸርሽሮ ሳይፈርስ፣ የአድነቷ እርከን
መች ብርሃን ይሆናል፣ የኢትዮጵያ ቀን ?
መቼ ነው ድህነት ፣ ከምድሯ 'ሚሸሸው
መች ይሆን 'ሚነጋው፣ መች ነበር የመሸው ?
መላ ታሪኳ ላይ ፣ ተስፋ ተሰቅሎባት
እልፍ ትውልድ ያልፋል ፣ ችግሯን ያየባት
ምድሯ ኦና ሲቀር
ህዝቦቿ ሲያልቁ ይሆን ፣ ኢትዮጵያ 'ሚያልፍላት ?
ኧረ እኔ አልጠይቅም !

( አብርሃም ሙሉ ሰው)
766 views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 13:39:57
እቴ ባርሞኒካ
የመግደርደር ዳንስሽ የኔም አነፋፉ
እያፈዘዛቸው
ዘመኔና ህዝብሽ እያዩን ይለፉ

እቴ በነጠላሽ
በማለዳው ጥምቀት በበሰበሰው
አከናንቢኝና
ተሸሽጌ ልለፍ የዚን ዘመን ሰው

እቱ በታቦቱ
በረጠበው ፊትሽ ሳቅ ልይና ልመን
በዚም ክፉ ጊዜ
ካገር እንባ በላይ የሴት ሳቅ ቢሰማኝ እንዴት ነው ሚታመን?

እቴ ሆይ በሎሚ
አርሞኒካ የዘጋው ያጎርናና ድምጼን
ሃሩር ያበላሸው መልከመልካም ገጼን
ውዴ ባሳደገሽ ስጪኝ እና አክሚው
ካንቺ ሽታ አይበልጥም ምን ቢወደድ ሎሚው

[ @dagim_dagii ]


አፈር ለሚበላው ለሚበሰብሰው
አንዴ ስጪኝ እና አንጀቴን ላርሰው
1.7K views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-22 10:44:33

590 views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 11:20:48 @passport_ethiopiaC @passport_ethiopiaG
Join
የፓስፖርት ቀጠሮ በ ኦንላይን እናስቀጥራለን
አዲስ
የጠፋ
የእድሳት
እርሶ ባሉበት ሆነው እኛ ቀጠሮዎትን እናስጨርሳለን
ስልክ +251953889436
አስፈላጊውን መረጃ በቴሌግራም @passport_services ላይ ይላኩልን
660 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-12 10:31:09 ዛሬ ከቦሌ መድሀኒአለም ከ ቀኑ 10:00 ጀምሮ የቀጥታ ስርጭት ይኖረናል

መከታተል የምትፈልጉ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ የ YouTube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ይከታተሉን።

https://youtube.com/channel/UCYxsnyy-myl4yKrF4Z8HpFQ
633 views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-09 19:26:57 Watch "ዛሬ በ ተዋህዶ ልጆች ላይ የደረሰው አሳዛኝ ክስተት ( ወገን ዝም አንበል ) ንቅናቄው አይቁም ለሁሉም Share በማድረግ እርስታችንን እንጠብቅ" on YouTube


6.5K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-25 17:27:13 የፓስፖርት ቀጠሮ በ ኦንላይን እናስቀጥራለን
አዲስ
የጠፋ
የእድሳት
እርሶ ባሉበት ሆነው እኛ ቀጠሮዎትን እናስጨርሳለን
ስልክ +251953889436
አስፈላጊውን መረጃ በቴሌግራም @passport_services ላይ ይላኩልን
704 views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-21 22:08:50 @passport_ethiopia
Or
+251953889436
729 viewsedited  19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-21 22:08:18
Nike Brand New Shoes ( women's )
Any one interested -- @passport_ethiopia
+251953889436
706 views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ