Get Mystery Box with random crypto!

ከዛሬ 58 ዓመት በፊት ሰኔ 1, 1964( እ.ኤ.አ ) ጎረቤት ሀገር ኬንያ ከእንግሊዝ ቀኝ ግዛት | ከአለም ጋለሪ🌐

ከዛሬ 58 ዓመት በፊት ሰኔ 1, 1964( እ.ኤ.አ ) ጎረቤት ሀገር ኬንያ ከእንግሊዝ ቀኝ ግዛት ራሷን ነፃ ያውጣችው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር በወቅቱም የአሁኑ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አባት የነበሩት የነፃነት አባታቸው ጆሞ ኬንያታ የመጀመሪያቸው ፕሬዝዳንት በመሆንም የተመረጡበት ዕለት ጭምር ነበረች ፡፡