ከዛሬ 87 አመት በፊት ግንቦት 31, 1935( እ.ኤ.አ ) በፓኪስታን 7.7 ማግኒትዩድ በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ 40,000 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ህይወታቸውን ያጡት በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡ ከዛሬ 112 አመት በፊት ግንቦት 31, 1910( እ.ኤ.አ ) ደቡብ አፍሪካ ከእንግሊዝ ቀኝ ግዛትነት ነፃነቷን የተቀዳጀችው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡ 278 views05:03