Get Mystery Box with random crypto!

ከዛሬ 69 አመት በፊት ሰኔ 2, 1953( እ.ኤ.አ ) የአለምን 16% የሚሆነውን መሬት በስሯ አድ | ከአለም ጋለሪ🌐

ከዛሬ 69 አመት በፊት ሰኔ 2, 1953( እ.ኤ.አ ) የአለምን 16% የሚሆነውን መሬት በስሯ አድራጋ የምታስተዳድር የእንግሊዛዊያን ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ በዌስትሜኒስተር በሚገኘው ገዳም ንግስት በመሆን የተቀቡት በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር በዚህም በአለም ብዙ አመት የነገሡ ንግስት መሆን ችላለች አሁንም ሀገሪቱዋን እየመራች ነው ያለችው::