Get Mystery Box with random crypto!

#ውጤትህን እያንዳንዱ ውጤትህን በሰበሰብከው ምርት ሳይሆን በዘራኸው ዘርና ተንከባክበህ ባሳደግከው | ስኬታማ ህይወት

#ውጤትህን

እያንዳንዱ ውጤትህን በሰበሰብከው ምርት ሳይሆን በዘራኸው ዘርና ተንከባክበህ ባሳደግከው ሰብል መዝነው፤

ያልዘሩትን ምርት ሰብስበው ራሳቸውን እንደ ስኬታማ የሚቆጥሩ ብዙ ተባዮች ስላሉ ፈጽሞ እነርሱን ላለመሆን ተጠንቀቅ።

#ሉባር መጽሐፍ

አስተያየት ለመስጠት

@kci21