Get Mystery Box with random crypto!

'ወዳጄ አየሩን ከሚቀዝፉ መጥቀው ከሚበሩ ከንስሮች ጋር መዋል እየቻልክ ለምን ብለህ አፈር ከሚያቦኑ | ስኬታማ ህይወት

"ወዳጄ አየሩን ከሚቀዝፉ መጥቀው ከሚበሩ ከንስሮች ጋር መዋል እየቻልክ ለምን ብለህ አፈር ከሚያቦኑ መሬት ከሚጭሩ ድንቢጦች ጋር ትውላለህ? ግርማው አስደሳች ከኾነው ከአንበሳ ጋር መዋል እየቻልክ ጭቃ ውስጥ ከሚርመጠመጥ አሣማ ጋርስ መዋል ምን ይጠቅምሃል?"

(መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ)

መልካም አዳር