Get Mystery Box with random crypto!

ሶስት አይነት ወዳጆች ይኑርህ!!! 1.የምትበልጠው! 2.የሚበልጥህ! 3.ካንተ | 🇰 🇦 🇱 🇺 🇹 🇺 🇧 🇪

ሶስት አይነት ወዳጆች ይኑርህ!!!

1.የምትበልጠው!
2.የሚበልጥህ!
3.ካንተ እኩል የሆነ!



እበልጣለው ብለህ እንዳትኮራ ካንተ የተሻለና የበላይ እንዳለ ስትገነዘብ ጠንክረህ ለመስራትና ለተሻለ ውጤት ለማምጣት ትበረታለህ።
ካንተ ያነሰው ደግሞ አንተ ልትደግፈው የሚገባህና ጥሩ ማድረግን የምትማርበት ወዳጅህ ነው።
ሌላኛው ካንዳንዶች እኩል መሆንህን የሚያሳይህና ለተሻለ እድገት እንድትሰራ የሚያደርግህ ወዳጅህ ነው

ሁሌም በሕይወትህ እነዚ ሶስት ወዳጆች ለስብዕናህ ሆነ ለእድገትህ ወሳኝነት አላቸው!!!

@kalu_Funny
@kalu_Funny