"ሁሉም ነገር መጨረሻው ላይ ያማረ ነው፤ ካላማረ ግን ገና መጨረሻው ጋር አልደረስክም ማለት ነው" ይለናል ዕውቁ ዘፋኝ ጆን ሌነን። እንዴት ደስ የሚል ቃል ነው?! ፍፃሜው ካላማረ እንዳታቆም ወዳጄ! @kalu_Funny @kalu_Funny 164 views17:52