Get Mystery Box with random crypto!

አንድ_ቀን_ከእንቅልፍህ_ስትነቃ! #የዘ_አልኬሚስት መጽሐፍ ጸሀፊ 'ፓውሎ ኮኤልሆ'' እንዲህ አለ | 🇰 🇦 🇱 🇺 🇹 🇺 🇧 🇪

አንድ_ቀን_ከእንቅልፍህ_ስትነቃ!

#የዘ_አልኬሚስት መጽሐፍ ጸሀፊ 'ፓውሎ ኮኤልሆ'' እንዲህ አለ፦

አንድ ቀን ከእንቅልፍህ ስትነቃ ጊዜህ አልቆ ልታገኘው ትችላለህ፤ ስለዚህ ልታደርገው የምትፈልገውን ነገር አሁኑኑ አድርገው!!

የህይወት ምስጢሩ ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው።

ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ "አይሳካልኝም" የሚል ፍርሃት።

ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው፤ በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ!

አንድ ነገር አስታውስ፦

#ልብህ_ያለበት_ቦታ_ሀብትህም_ተቀምጧል!


@kalu_Funny
@kalu_Funny