አንድ የግሪክ ደራሲ እንደዚህ ይላል " ሕይወት ማለት እንቅልፍ ነው አልጋ አለም ናት ሁሉን የምታይባት ሕልም ስኬት ነው ቅዠትህ ደሞ ሀዘን ነው ከእንቅልፍ የምነቃዉ ስትሞት ነው " አንዴ ለህልም ብቻ አትጨነቅ ከእንቅልፍ ከነቃ በኋላ ተጨነቅ ከእንቅልፍ ስትነቃ ብቻ ክፉ እና ደጉን የምታየዉ @kalu_Funny @kalu_Funny 323 views14:31