Get Mystery Box with random crypto!

በፈተና ውስጥ ማለፍ የተፈጥሮ ሕግ ነው!!! ለመማር ትምህርት ከጀመርክበት ጊዜ ጀምሮ የተ | 🇰 🇦 🇱 🇺 🇹 🇺 🇧 🇪

በፈተና ውስጥ ማለፍ የተፈጥሮ ሕግ ነው!!!

ለመማር ትምህርት ከጀመርክበት ጊዜ ጀምሮ የተፈተንካቸውን ፈተናዎች ብዛት አስበሃቸው ታቃለህ እጅግ ብዙ ናቸው። ከፍ እያልክ ስትመጣ እውቀትህም ሲጨምር ፈተናውም እኩል ይጨምራል፤ ላለው ይጨመርለታል የሚባለውን ከዚ ጋር አያይዘው!!!

ስኬቴ ብለህ ምታስበውም ነገር ለማሳካት ፈተናው እንደዚ ነው፤ ያንን ለማሳካት ያለህን ጥረት ለማወቅ ተፈጥሮ እጅግ በብዙ ትፈትንሃለች፤ ማለፍና አላማህን ማሳካት ያንተ ድርሻ ነው። መውደቅናም መቅረትም ፤ ወድቆ መነሳትም እርሱም ያንተ ድርሻ ነው!!! የቱን ትመርጣለህ/ትመርጣላቹ?

@kalu_Funny
@kalu_Funny