Get Mystery Box with random crypto!

ከዕለታት በአንዱ ቀን ነብያችን ﷺ ታላላቅ ከሚባሉት ሰሃቦች ጋር መስጂድ ውስጥ ተቀማምጠው ሳለ አን | ካሊድ ታረቀኝ(ye umi) official

ከዕለታት በአንዱ ቀን ነብያችን ﷺ ታላላቅ ከሚባሉት ሰሃቦች ጋር መስጂድ ውስጥ ተቀማምጠው ሳለ አንዲት ሴት ድንገት በሩ ላይ ብቅ አለች ፡፡ በቀጥታም ነብያችን ﷺ ወደተቀመጡበት አምርታ ከፊት ለፊታቸው ቆመችና ሃያዕ በተጫነው ድባብ ‹‹ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ.......