Get Mystery Box with random crypto!

Happy Mother's Day መልካም የእናቶች ቀን ዛሬ በመላው አለም በደማቅ ሁኔታ የእና | Romeo & Juliet ❤️ ✔

Happy Mother's Day
መልካም የእናቶች ቀን

ዛሬ በመላው አለም በደማቅ ሁኔታ የእናቶች ቀን እየተከበረ ይገኛል እኛም ሁሉን ለእኛ ሳይሰስቱ ለሚሰጡን የእዚህችን አለም ብርሀን እንድናይ ለአደሉን እናቶቻችን በሙሉ ሰላም, ጤና እና ረዥም እድሜን እየተመኘን መልካም የእናቶች ቀን ለማለት ወደድን !

እናቶቻችን ከፈጠሪ የተቸሩን ፀጋዎቻችን ናቸው ለሁሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን ይሁን

@jozale
@jozale
@jozale