Get Mystery Box with random crypto!

Romeo & Juliet ❤️ ✔

የቴሌግራም ቻናል አርማ jozale — Romeo & Juliet ❤️ ✔ R
የቴሌግራም ቻናል አርማ jozale — Romeo & Juliet ❤️ ✔
የሰርጥ አድራሻ: @jozale
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 204
የሰርጥ መግለጫ

@jozale ✔ ዘና፣ፈታ፣ብትን በሳቅ እስክስክስታ ማለት ካማረው ከኛ Channel ይገኛል join በማረግ ይቀላቀለን ♥✔

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-02 15:07:49 የፀጉር መነቃቀል

የአንድ ጤናማ ሰው ፀጉር እድሜውን ሲጨርስ በራሱ ግዜ ይነቃቀላል።

አንድ ጤናማ ሰው ላይ በቀን ከ 60 እስከ 90 የሚደርሱ የፀጉር ዘለላዎች እድሜያቸውን ጨርሰው በራሳቸው ይረግፋሉ።

ከልክ ያለፈ የፀጉር መነቃቀል መኖሩን ለማወቅ አውራጣትን እና ጠቋሚ ጣትን ብቻ በመጠቀም፣ በግምት ከ 20 እስከ 60 የሚደርሱ የፀጉር ዘለላዎችን በመያዝ በመለስተኛ ጉልበት መሳብ

ይህ በሚደረግበት ግዜ፣ በጣት ከተያዙት የፀጉር ዘለላዎች መሀል 10 በመቶ እና ከዛ በላይ የተነቀሉ ከሆነ ፣

ማለትም 20 የፀጉር ዘለላ ይዛችሁ፣ ሁለት እና ከዛ በላይ ፀጉር ከተነቀለ፣ ጤናማ ያልሆነ የፀጉር መነቃቀል እንዳለ ያመላክታል

ጤናማ ያልሆነ የፀጉር መነቃቀል ብዙ ምክኒያቶች አሉት። ለምሳሌ፣

የምግብ እጥረት፣ በተለይ የ Vitamin B7, Vitamin D, እና የ Zink እጥረት ካለ።
በበሽታ ምክኒያት የሚመጣ የሰውነት ጫና፣ ወይም የአልጋ ቁራኛ ከመሆን ጋር ተያይዞ።
የደም ማነስ
ከወሊድ በኋላ
ፀጉርን ያለልክ በመጎተት
የራስ ቅል ላይ የሚደርሱ የፈንገስ እና የባክቴሪያ ኢንፌክሽኖች
ላሽ፣ ራሰ በርሀነት፣ እና የራስ ቅል ላይ የሚደርሱ የተለያዩ የቆዳ በሽታዎች ለፀጉር መነቃቀል እና መመለጥ ዋና ዋና ምክኒያቶች ናቸው።

የፀጉር መነቃቀልን እና መመለጥን ለማከም መጀመሪያ ምክኒያቱን ማወቅ ግዴታ ነው።

ለምሳሌ፣ በደም ማነስ ምክኒያት የመጣ የፀጉር መነቃቀል ካለ፣ ለደም ማነስ ህክምና በማረግ ብቻ የፀጉር መነቃቀልን መመለስ ይቻላል።

ታዲያ፣ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ፣ ፀጉርን ያሳድጋሉ ተብለው በቤት ውስጥ የሚሰሩ፣ የሮዝመሪ ዘይት፣ የዱባ ፍሬ ዘይት፣ የሽንኩርት እና የሩዝ ውሀ የመሳሰሉት፣ ምንያህል እውነተኛ ናቸው?

ለየትኛው አይነት የፀጉር መሳሳት እና መነቃቀል ነው የሚጠቅሙት?

ሰፋ ያለ መረጃ youtube ላይ አስቀምጫለው





77 views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 17:59:46
Happy Mother's Day
መልካም የእናቶች ቀን

ዛሬ በመላው አለም በደማቅ ሁኔታ የእናቶች ቀን እየተከበረ ይገኛል እኛም ሁሉን ለእኛ ሳይሰስቱ ለሚሰጡን የእዚህችን አለም ብርሀን እንድናይ ለአደሉን እናቶቻችን በሙሉ ሰላም, ጤና እና ረዥም እድሜን እየተመኘን መልካም የእናቶች ቀን ለማለት ወደድን !

እናቶቻችን ከፈጠሪ የተቸሩን ፀጋዎቻችን ናቸው ለሁሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን ይሁን

@jozale
@jozale
@jozale
150 views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 08:32:08
እንኳን ለ 1443ተኛው የ ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ

Eid Mubarek ኢድ ሙባረክ

መልካም በዓል

@jozale @jozale @jozale
138 views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 22:01:08 "አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ"
2ኛ ወደ ቆሮንጦስ ስዎቸ 5:14
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደሳችሁ ። በዓሉ ብሩህ ተሰፋን የሰነቀ የስኬት፣ የሰላም እና የፍቅር ይሁንላቹ።


https://boyik.com/wow/ready.php#platforms

#join @jozale @jozale @jozale
144 viewsedited  19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 07:25:38
አምላክ በስጋው ሞተ በነፍሱ የሞተውን አዳምን
ለማዳን ክርስቶስ ቃል በገባው መሰረት በስጋው ሞተ።

JOIN @jozale @jozale @jozale
129 views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 22:57:24
ኢድ ሙባረክ

በቻናላችን የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛው የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ!


@jozale
@jozale
@jozale
161 views19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 21:50:25 Romeo & Juliet pinned «መልካም የሴቶች ቀን ዛሬ የሴቶች ቀንም ኣይደል እስኪ «13 Reasons why » ሚለውን ፊልም እዩት... series ነው @jozale @jozale @jozale»
18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 21:46:26 መልካም የሴቶች ቀን

ዛሬ የሴቶች ቀንም ኣይደል እስኪ «13 Reasons why » ሚለውን ፊልም እዩት... series ነው

@jozale
@jozale
@jozale
209 viewsedited  18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 08:18:47 እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።”
— ሉቃስ 1፥31

ቃል እዉነት ሆነ
ሉቃስ 2
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
¹⁴ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን።

እንኳን አደረሰን ለብርሀነ ልደቱ በዐሉ የሰላም የፍቅር የጤና የመተሳሰብ ያድርግልን!!

መልካም በዓል
@jozale
@jozale
@jozale
384 views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-29 20:07:25 ጥያቄ ባለ 25 birr card

ከትናት እና ከዛሬ ትልቁ የትኛው ነው ???

ቀድሞ በትክክል ለመለሰ የ 25ብር ካርድ እንሸልማለን መልካም እድል
345 viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ