Get Mystery Box with random crypto!

ጄይሉ ቲቪ // Jeilu Tv

የቴሌግራም ቻናል አርማ jeilumedia — ጄይሉ ቲቪ // Jeilu Tv
የቴሌግራም ቻናል አርማ jeilumedia — ጄይሉ ቲቪ // Jeilu Tv
የሰርጥ አድራሻ: @jeilumedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.34K
የሰርጥ መግለጫ

የጄይሉ ሚዲያ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን ። የተለያዩ መረጃዎችና እውቀቶች ይገበያሉ ። ተቀላቀሉን ! Facebook: https:// Jeilumedia.com
Telegram: https://t.me/Jeilumedia
E-mail: jeilumedia@gmail.com
Subscribe: https://www.youtube.com/c/JeiluTube/videos
t.me/Jeilumedia

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-24 15:26:04

267 views12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 20:01:01

303 views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 14:54:53

306 views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 20:02:32

314 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 17:19:55
313 views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 17:16:29 በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጲያዊያን ዜጎች እንግልት እየደረሰባቸው እንደሆነ ገለፁ።

ጄይሉ ቲቪ ነሀሴ 16/2014 አዲስ አበባ

ዜጎች የተሻለ ህይወትን ፍላጋ በሚል ቀያቸውን፤ ሀገራቸውን ለቀው ይሰደዳሉ፡፡

ስደት እንደ ጦርነት ዜጎችን ተስፋ አስቆርጦ ሞት ወይንም በአንፃሩ የተሻለ ህይወትን በሚሉ ሁለት ምርጫዎች አጣብቆ የሚወሰን ነው፡፡

በዚህም ስደት በአብዛኛው እንደ አፍሪካ ባሉ አህጉራት ህጋዊና ደህንነቱ የተጠበቀ ጉዞ በአያሌ ምክንቶች አይደረግም፡፡

በዚህ ሠንሰለቱ በረዘመና በስጋት በተሞላ ጉዞ በተለይም ወጣቶችና ሴቶች አስከፊ ጊዜአትን ያሳልፍሉ።

ብዙዎች ቀባሪ አጥተው በድናቸውን በርሃ በልቶታል፤ ሰብዓዊነታቸው ተገፏል፤ ተደፍረዋል፤ ጥቃት ደርሶባቸዋል፤ የውቅያኖስ እራትም ሆነዋል፡፡

ኢትዮጵያዊያንም የዚህ አንገብጋቢ የማህበራዊ ቀውስ ሰለባ ከመሆን የታደጋቸው ያለ አይመስልም፡፡

በቅርቡ እንኳን ምክንያት በሌለው ሁኔታ በሱዳን ሀገር የሚኖሩ ኢትዬጲያዊያን ዜጎች እንግልት እየደረሰባቸው እንደሆነ እየተናገሩ ይገኛል።

ነዋሪዎቹ በተለይ ለጄይሉ ቲቪ እንደተናገሩት በሳፋ፣ ሸሪቅ፣ ባህሪ፣ እንዱርማን እና መሰል ቦታዎች ያለ በቂ ምክንያት በታጣቂዎች ታፈነው ከተያዙ በኃላ ገንዘብ ካልከፈሉ እንደማይለቋቸው ገልፀዋል።

ይህ እንግልት እና ስቃይ የተጀመረው በቅርብ ቀን መሆኑን የነገሩን ግለሰብ አቶ አይደል በሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እስካሁን ድረስ ያደረገልን ነገር የለም ያሉን ሲሆን ከዚህ በበለጠ ግን የሱዳን ህዝብ እየተባበራቸው እንደሆነ ይናገራሉ።

ኢትዬጲያዊያኖቹ በተለይ በሳፋ፣ በሸሪቅ፣ በባህሪ፣ በእንዱርማን እና መሰል ቦታዎች ያለ በቂ ምክንያት በደል እየተፈፀመባቸው መሆኑን ጄይሉ ቲቪ ጣራው መረጃ መሰረት ለማወቅ ችሏል።

በ ሙሀመድንጉስ አብዱ
304 views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 15:23:32

306 views12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ