እውነተኛ ለውጥ! ያንተ ለውጥ በአጭር ጊዜ ሰዎችን ሁሉ እንዲያስገርም አጠብቅ፤ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል፣ የማይቆም ጥረት ይጠይቃል፣ ያንተን ትዕግስት ይጠይቃል፤ ፍራንክ ኦሽን "ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል" ይለናል። ወዳጄ በትዕግሥት ተሞልተህ ለውጥህን ቀጥል! ታላቅ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ @Inspire_jo21 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! 165 views04:34