ዋጋህ አይቀንስም! የትኛውም ገንዘብ ቢተጣጠፍ ወይ ቢጨማድ ወይ ቢረገጥ ዋጋው እንደማይቀንስ እኛም በከባድ ፈተና ብንፈተን ከባድ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙንም ዋጋችን መቼም እንደማይቀንስ መርሳት የለብንም! ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ @Inspire_jo21 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! 155 views18:44