Get Mystery Box with random crypto!

የፈጣሪ ቀመር አንዳንዴ የምትወደውን ነገር ስትሰራ ይበልጥ ማተኮር ያለብህ አንተ የምትሰጠው ላይ | @inspire_JO21🇪🇹

የፈጣሪ ቀመር

አንዳንዴ የምትወደውን ነገር ስትሰራ ይበልጥ ማተኮር ያለብህ አንተ የምትሰጠው ላይ ነው፤ የምትወደውንም ሰው ስትንከባከብ የምትቀበለውን ሳይሆን የምትሰጠው ፍቅር ላይ አተኩር፤ የፈጣሪ ቀመር ደስ የሚለው አንተ ቀንሰህ ስታካፍል እሱ በተቃራኒ ደምሮ እያባዛ መስጠቱ ነው።

የመስጠት ምሽት ተመኘንላችሁ
@inspire_JO21
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!