Get Mystery Box with random crypto!

ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

የቴሌግራም ቻናል አርማ imamuabuhanifa — ኢማሙ አቡ ሀኒፋ
የቴሌግራም ቻናል አርማ imamuabuhanifa — ኢማሙ አቡ ሀኒፋ
የሰርጥ አድራሻ: @imamuabuhanifa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 561
የሰርጥ መግለጫ

ሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የሀነፊይ መዝሀብ ተከታዮች በዚህ ቻናል ስለ ሀነፊይ መዝሀብ ፣ ሀዲስ እና አንዳንድ ኢስላማዊ ታሪኮችን የምንዘግብበት ቻናል ነው ጥያቄ፣አስተያየትና ቅሬታ ካላቹህ @AmuAmii በዚህ አድርሱን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-01 20:07:35 ❥:::::::::::: #ኢድ_ሙባረክ! :::::::::❥

እንኳን ለ1442 አ. ሂ የዒድ አል-ፊጥር በአል በሠላም አደረሰን!
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
عيد مبارك
كل عام وأنتم بخير
#EID_MUBARAK!

أتمنا لكم عيد سعيد جداً!
لتكن كل أعمالكم الخيرة مقبولة عند الله!

عيد مبارك!
➧. ኢዳችሁ የደስታ ይሁን!
መልካም ስራችንን ሁሉ አሏህ ይቀበለን!

. እስኪ like shear አርጉ መልካም በአል





𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
3.8K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 11:31:18 ማሳሰቢያ!!!!!
*ጎንደር ላላቹህ ሙሰሊሞች በሙሉ*
-ኢድ ሶላት አያስፈልግም ለምታቆቸው ሰወች ደውላቹሁ ተናገሩ ከተሰገደ ጎንደር ሰላም ናት ብለው ለአለም ለማሰመን ነው እኛ ሰላም እምንሆነው
_የታሰሩት ሲፈቱ
_ፋኖ ተብየው ከጎንደር ሲወጣ
_የቀብር ቦታችን ሲከበር
_ በዳዬች ለፍርድ ሲቀርቡ
-ሸሂድ ወንድሞቻችን መቅበር ስንችል ብቻ ነው አላህ ወክበር !!!




𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
4.7K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 11:30:30 የመንግስት ሚዲያ የሆኑት ፋና ዋልታ አሚኮ ነገ የጎንደር ህዝብ ወደቀድሞ ሰላሙ ተመልሷል ብለው ዘገባ ለመስራት አሰፍስፈው እየጠበቁ ነው። እነዚህ ሚዲያዎች ድምፃችን ማፈናቸው አልበቃ ብሎ በቁስላችን ላይ እንጨት ሊሰዱ ተዘጋጅተዋል ሙስሊሙ ማህበረሰብ እሄንን በመረዳት ነገ የትኛውንም አይነት ግብይት ለመፈፀም ወደገብያ ፈፅሞ መውጣት የለበትም ኢድ ላይ ሳናርድ ብናልፍ ችግር የለውም እርድ ግዴታ የተጣለብን አረፋ ላይ ነው። እሄንን ሁላችንም ማድረግ ይጠበቅብናል ! በተጨማሪ ለነዚህ ሚዲያዎች ማንኛውም ሙስሊም ኢንተርቪው መስጠት የለበትም ! ከሰጣቹሁም የደረሰብንን በደል ለመግለፅ እንጅ የተደረገውን ነገር ብታስተባብሉ ከገዳዩች ለይተን አናያቹሁም !

እሄንን መልክት ለሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ አድርሱ በተላይ የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ለማይጠቀሙ ትልልቅ ሰዎች አድርሱ




𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
4.5K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 11:27:38
ፖሊስ ለምንድነው ምትገባው አለኝ መስጂድ ተቃጥሏል ላጠፋ አልኩ ገና አንተም ትቃጠላለህ ብሎ አለኝ:: እኛ ነብስ ለማጥፋት አልታዛዝንም እንጂ አንድም መሳሪያ የሌለው ሙስሊም የለም ግን ለማጥፋት አልተፈጠርንም::




𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
4.2K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, edited  08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 20:03:29 ኢድ ሰኞ ነው ነገ አይደለም
የተረጋገጠ መረጃ ነው ከሳኡዲ
ለሁሉም ሼር አድርጉ


𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
8.8K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 20:08:46
ቱርክ ነፃ ይውጡ የሚል መግለጫ አውጣለች



𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
1.1K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 19:58:01
𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
4.8K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ