Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ!!!!! *ጎንደር ላላቹህ ሙሰሊሞች በሙሉ* -ኢድ ሶላት አያስፈልግም ለምታቆቸው | ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

ማሳሰቢያ!!!!!
*ጎንደር ላላቹህ ሙሰሊሞች በሙሉ*
-ኢድ ሶላት አያስፈልግም ለምታቆቸው ሰወች ደውላቹሁ ተናገሩ ከተሰገደ ጎንደር ሰላም ናት ብለው ለአለም ለማሰመን ነው እኛ ሰላም እምንሆነው
_የታሰሩት ሲፈቱ
_ፋኖ ተብየው ከጎንደር ሲወጣ
_የቀብር ቦታችን ሲከበር
_ በዳዬች ለፍርድ ሲቀርቡ
-ሸሂድ ወንድሞቻችን መቅበር ስንችል ብቻ ነው አላህ ወክበር !!!




𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii