Get Mystery Box with random crypto!

የመንግስት ሚዲያ የሆኑት ፋና ዋልታ አሚኮ ነገ የጎንደር ህዝብ ወደቀድሞ ሰላሙ ተመልሷል ብለው ዘገ | ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

የመንግስት ሚዲያ የሆኑት ፋና ዋልታ አሚኮ ነገ የጎንደር ህዝብ ወደቀድሞ ሰላሙ ተመልሷል ብለው ዘገባ ለመስራት አሰፍስፈው እየጠበቁ ነው። እነዚህ ሚዲያዎች ድምፃችን ማፈናቸው አልበቃ ብሎ በቁስላችን ላይ እንጨት ሊሰዱ ተዘጋጅተዋል ሙስሊሙ ማህበረሰብ እሄንን በመረዳት ነገ የትኛውንም አይነት ግብይት ለመፈፀም ወደገብያ ፈፅሞ መውጣት የለበትም ኢድ ላይ ሳናርድ ብናልፍ ችግር የለውም እርድ ግዴታ የተጣለብን አረፋ ላይ ነው። እሄንን ሁላችንም ማድረግ ይጠበቅብናል ! በተጨማሪ ለነዚህ ሚዲያዎች ማንኛውም ሙስሊም ኢንተርቪው መስጠት የለበትም ! ከሰጣቹሁም የደረሰብንን በደል ለመግለፅ እንጅ የተደረገውን ነገር ብታስተባብሉ ከገዳዩች ለይተን አናያቹሁም !

እሄንን መልክት ለሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ አድርሱ በተላይ የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ለማይጠቀሙ ትልልቅ ሰዎች አድርሱ




𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii