ኢማሙ አቡ ሀኒፋ ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ወቢሂ ነስተዒኑ ዐውነከ ያከሪም አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል ዐለሚን ወሶላቱ ወሠላሙ ዐላ ሠይዲና ሙሀመድ ወአሊሂ ወሷህቢሂ አጅመዒን የትጥበት ግዴታዎች የትጥበት ግዴታዎች 3 ናቸው። እነሡም፦ 1-መጉመጥመጥ 2-በአፍንጫው ውሀን መሣብ 3-ሙሉ አካላቱን በውሀ ማዳረስ(ማስነካት) ኢንሻአላህ በቀጣይ የትጥበት ሡናዎችን እናያለን አሏህ ያቆየን። 𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤! @imamuabuhanifa @imamuabuhanifa @imamuabuhanifa For any Comment @AmuAmii 668 views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:04