Get Mystery Box with random crypto!

ኢማሙ አቡ ሀኒፋ ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ወቢሂ ነስተዒኑ ዐውነከ ያከሪም አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል | ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ወቢሂ ነስተዒኑ ዐውነከ ያከሪም አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል ዐለሚን ወሶላቱ ወሠላሙ ዐላ ሠይዲና ሙሀመድ ወአሊሂ ወሷህቢሂ አጅመዒን

አሊይ ረዲየሏሁ አንሁ ከነብያችን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም ሰምተው እንዲህ አሉ ከቁርአን አንድ አያህ የቀራ ሠው አሏህ በእያንዳንዱ ሀርፍ 10 አጅር ይሠጠዋል ከሶላት ውስጥ ሁኖ ከቀራ ደግሞ በእያንዳንዱ ሀርፍ 100 አጅር ይሠጠዋል በውዱእ ላይ ሁኖ ነገር ግን ሶላት ላይ ሣይሆን ከቀራ ደግሞ በእያንዳንዱ ሀርፍ 10 አጅር ይሠጠዋል ያለ ውዱእ ከቀራም እንደዚሁ በእያንዳንዱ ሀርፍ 10 አጅር ይሠጠዋል ነገር ግን ያለ ውዱእ ቁርአን መንካት አይችልም።

ጀናብተኛ ሁኖ ቁርአን መቅራት አይችልም ጀናብተኛ ሁኖ ግን ቁርአን ከቀራ ወንጀል ላይ ይወድቃል።






𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii