Get Mystery Box with random crypto!

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ ijgig — የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ ijgig — የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @ijgig
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.71K
የሰርጥ መግለጫ

❤የዚህ ቻናል ዋና አላማ!!!
በዩንቨርሲቲያችን ያለውን ትክክለኛ መረጃ ለተማሪዎች በስአቱ ማድረስ ሲሆን ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መልከቶችን ቻናላችን አያስተናግድም!!!።
አሰተያየትና ጥያቄ ካላችሁ https://t.me/charity2127

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-31 21:28:24
2.1K viewsTsedalu Hunachew, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 20:55:06
2.2K viewsTsedalu Hunachew, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 20:54:23 ሰላም እንዴት ከረማችሑ 2021ተመራቂዎች እንኳን አደረሰን !!!
ባለፈው አመት ልክ በዛሬዋ ቀን ሀምሌ 24/2013ዓ.ም
ልዩ ቀናችን ነበረች ከዝች ቀን ለመድረስም ብዙ ፈተናዎች ያሳለፍን ሲሖን በፈጣሪ ቸርነት ይኽው
1ኛ አመታችን አከበርን አብዛኛዎቻችን ሥራ ይዘን ደስ በሚል ሁኔታ ላይ ስንገኝ አንዳንዶቻችን ደግሞ ስራ ፍለጋላይ ያሉም አሉና ስራ ላላገኛችሁ ስራውን ላላገባነም ትዳሩን እንዲሰጠን ፈጣሪያችን እንለምናለን!
ላልተመረቃችሁም ህልማችሁ እንዲሳካ በ2013 ሀምሌ 24 ተመራቂዎች ስም መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ

መልካም ፩ኛ የምርቃት አመት

እንዲሆንልን ተመኘሁ
ወንድማችሁ ፀዳሁ ከማርኬቲንግ ማናጅመንት 2021
እና UOG STUDENT UNION

ውድ የሀገሬ ልጆች

ውድ የክላሴ ልጆች
በጣም ናፍቃችሁኛል
እወዳችሁአለሁ

ዬዛሬ አመት ሰላም ያገናኘን
2.4K viewsTsedalu Hunachew, edited  17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 08:09:51
2.1K viewscharity Charity, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 09:15:26 ትኩረት ለተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት

@uogcmhsstudentsunion
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
3.7K viewscharity Charity, 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 06:36:49 እንደሚታወቀው የHuawei ICT አካዳሚ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በጥምረት በመስራት ለinformatics college እና ለIOT ተማሪዎቸን በonline ና የፊትለፊት ክላስ አመቻችቶ በማሰተማር ለተማሩትም ሰርተፍኬት በመስጠት ተመርቀው ሲወጡ የተለያዩ ድረጅቶች ላይ ተቀላቅለው የሚሰሩበትን እድል ሲሰጥና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ይህን ና መሰል እድሎችን ተጠቃሚ ለመሆን HUAWEI@UOG ግሩፕ ላይ በመቀላቀል እንዴት መውሰድና መመዝገብ እንዳለባችሁ ሙሉ መረጃውን የምታገኙ ይሆናል
6.0K viewscharity Charity, 03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 06:16:19 ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ተማሪዎቻችን ?በመጀሪያ ይቅርታ እየጠየቅን ሰሞኑን ውሃ መጥፍቱ ይታወቃል ነገር ግን አንድመረዳት ያለብን ጉዳይ መጀመሪያ ላይ ግቢ ውስጥ ያለ አንድ የውሃ መተላለፊያ ትቦ ተበጥሶ ሰለነበር እርሱ ችግር ከተፈታ በኋላ ያለው ሁኔታ ግን ከግቢው ውጭ ስለሆነ ነው ።እደሚታወቀው አጠቃላይ ከተማው ላይም ውሃ ተቋርጦ ነው የሰነበተው ሰለዚህ እኛም ከሚመለከተው አካል ጋር እየተነጋገርን ስለሆነ ይህንን ከግንዛቤ ውስጥ በመስገባት ችግሩ ከግቢ ከውጭ መሆኑን አውቀን በትዕግስት እንጠብቅ ።






የጎ/ዩ/ተ/ሕ ጽ/ቤት
5.3K viewscharity Charity, edited  03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 18:31:00 How to sign up and apply for Dereja Academy:- Here is the Audio
5.3K viewscharity Charity, 15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 18:30:59 https://t.me/Derejaofficial
4.9K viewscharity Charity, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ