Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንዴት ከረማችሑ 2021ተመራቂዎች እንኳን አደረሰን !!! ባለፈው አመት ልክ በዛሬዋ ቀን | የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

ሰላም እንዴት ከረማችሑ 2021ተመራቂዎች እንኳን አደረሰን !!!
ባለፈው አመት ልክ በዛሬዋ ቀን ሀምሌ 24/2013ዓ.ም
ልዩ ቀናችን ነበረች ከዝች ቀን ለመድረስም ብዙ ፈተናዎች ያሳለፍን ሲሖን በፈጣሪ ቸርነት ይኽው
1ኛ አመታችን አከበርን አብዛኛዎቻችን ሥራ ይዘን ደስ በሚል ሁኔታ ላይ ስንገኝ አንዳንዶቻችን ደግሞ ስራ ፍለጋላይ ያሉም አሉና ስራ ላላገኛችሁ ስራውን ላላገባነም ትዳሩን እንዲሰጠን ፈጣሪያችን እንለምናለን!
ላልተመረቃችሁም ህልማችሁ እንዲሳካ በ2013 ሀምሌ 24 ተመራቂዎች ስም መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ

መልካም ፩ኛ የምርቃት አመት

እንዲሆንልን ተመኘሁ
ወንድማችሁ ፀዳሁ ከማርኬቲንግ ማናጅመንት 2021
እና UOG STUDENT UNION

ውድ የሀገሬ ልጆች

ውድ የክላሴ ልጆች
በጣም ናፍቃችሁኛል
እወዳችሁአለሁ

ዬዛሬ አመት ሰላም ያገናኘን