Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ተማሪዎቻችን ?በመጀሪያ ይቅርታ እየጠየቅን ሰሞኑን ውሃ መጥፍቱ ይታወቃ | የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ተማሪዎቻችን ?በመጀሪያ ይቅርታ እየጠየቅን ሰሞኑን ውሃ መጥፍቱ ይታወቃል ነገር ግን አንድመረዳት ያለብን ጉዳይ መጀመሪያ ላይ ግቢ ውስጥ ያለ አንድ የውሃ መተላለፊያ ትቦ ተበጥሶ ሰለነበር እርሱ ችግር ከተፈታ በኋላ ያለው ሁኔታ ግን ከግቢው ውጭ ስለሆነ ነው ።እደሚታወቀው አጠቃላይ ከተማው ላይም ውሃ ተቋርጦ ነው የሰነበተው ሰለዚህ እኛም ከሚመለከተው አካል ጋር እየተነጋገርን ስለሆነ ይህንን ከግንዛቤ ውስጥ በመስገባት ችግሩ ከግቢ ከውጭ መሆኑን አውቀን በትዕግስት እንጠብቅ ።






የጎ/ዩ/ተ/ሕ ጽ/ቤት