Get Mystery Box with random crypto!

ማድረግ የምትፈልገውን ነገር ከመናገር በፊት ማምጣት የምትፈልገውን ለውጥ ስትናገር ሰዎች ሲሰሙ፡ ' | ሁለንተናዊ ስኬት

ማድረግ የምትፈልገውን ነገር ከመናገር በፊት ማምጣት የምትፈልገውን ለውጥ ስትናገር ሰዎች ሲሰሙ፡ "እንዴት?" ብለው እንደሚጠይቁ አትጠራጠር። ያን ጊዜ ነው ዓላማህን ለመፈፀም የምትፈልግበትን መንገድ ልትጠቅስ የሚገባህ። ብዙ ሰዎች ማድረግ የሚፈልጉትን እንጂ፣ በዚያ ተግባር ውስጥ ማከናወን የሚፈልጉትን ዓላማ በሚገባ አያውቁትም።


@hulentenawisket
@hulentenawisket
እርሶስ አዕምሮዎን ለስኬት ፕሮግራም ማድረግና ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ያግኙን፡ ያማክሩን የማይለካ ለውጥ ማምጣት ይችላሉ።

@God_with_me26 ያናግሩኝ