Get Mystery Box with random crypto!

ጠንካራ ስብዕና ያላቸው ሰዎች .......... 1. ለውጥን አይሸሹም። 2. ለራሳቸው በማዘን ጊ | ሁለንተናዊ ስኬት

ጠንካራ ስብዕና ያላቸው ሰዎች ..........

1. ለውጥን አይሸሹም።
2. ለራሳቸው በማዘን ጊዜአቸውን አያጠፉም።
3. ሌሎች እንዲቆጣጠሯቸው ሀይላቸውን አሳልፈው አይሰጡም።
4. መቆጣጠር ማይችሉት ነገር ላይ አያተኩሩም።
5. በሌሎች ሰዎች ስኬት አያዝኑም፤አይቀኑም።ምክንያቱም የራሳቸው ሥራ ላይ ሙሉ ትኩረታቸውን ስለሚያውሉ ነው።
6. ባለፈ ጊዜ ላይ አይተክዙም።
7. ሁሉንም ሰው ለመማረክና ለማስደሰት አይጥሩም።
8. አንድ አይነት ስሕተት እየደጋገሙ አይሰሩም።
9. አዲስ ነገር ለመሞከር አይፈሩም።
10. ከመጀመርያው ውድቀታቸው በኅላ ተስፋ አይቆርጡም። ይማሩበታል እንጂ።
11. ብቻቸውን ጊዜ ማሳለፍ አይፈሩም።
12. አለም ለእነሱ እዳ እንዳለበት አያስቡም።
13. ለውጤት አይቸኩሉም። ትግስተኛ ናቸው



የላቀ አስተሳሰብና ክህሎት በማስቀደም ስኬትን መጎናጸፍ ።
ይቀላቀሉን ለስኬት አብረን እንጓዝ
ያናግሩኝ
@God_with_me26