Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የቅንነት ቤተሰብ መጪውን ትንሳኤን በዓልና የረመዳንን ፆም ፍቺ ምክንያት በማድረግ በአይነቱ | ሁለንተናዊ ስኬት

ሰላም የቅንነት ቤተሰብ መጪውን ትንሳኤን በዓልና የረመዳንን ፆም ፍቺ ምክንያት በማድረግ በአይነቱ ለየት ያለ ሶስተኛ የቅንነት ሎተሪ ተዘጋጅቷል አላማው እናስረዳዎ

ከዚህ በፊት የተለያዩ በዓላትን ከወገኖቻችን ጋር ስናከብር እንደነበር ይታወቃል እንደ ፈጣሪ መልካም ፈቃድ አሁንም ሁለቱን በዓላት በአንድ ላይ አንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት አብረን እንኳን አደረሳችሁ ብለን የምሳ ፕሮግራም ለማድረግ አስበናል

ምን የታለ ሎተሪው ብለው አይጨነቁ ቅንነት ቤት አድሚኖች ጋር ማንኳኳት ነው አድሚኖችም ሎተሪውን እሄው ብለው በደርዘን በደርዘን ይቆርጣሉ

አረ የሎተሪው ነገር ዕጣው ምን ይሆን ካሉም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሉ አበው በ15 ብር ሎተሪ ይቁረጡ ከዛም ዕጣው ከደረሱት ከእነዚህ መሀል አንዱ የእርሶ ይሆናል ማለት ነው

ኛ ዕጣ የባህላዊ ስዕል

ኛ ዕጣ እንቁላል

ኛ ዕጣ ፖስት ካርድ ነው

ዕጣው ቢደርሶትም ባይደርሶትም እርሶ ዕድለኛ ኖት ወገኖትን እንኳን አደረሶት ለማለት በዓልን አብሮ ማሳለፍን የመሠለ ትልቅ ነገር የለምና

ይፍጠኑ ይፍጠኑ ይፍጠኑ

ትኬቶቹን በአድሚኖች በኩል ያገኛሉ

15birr
የቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነው
ቅንነት ከምንም ይበልጣል

ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

@God_with_me26 yanagrugn