Get Mystery Box with random crypto!

የራስ ሚዛን!!! ሁሉም የራሱ የሆነ ሚዛን አለው፡፡ ሚዛን በመዛኙ እና በሚመዝነው መሃል ያለ ቁ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

የራስ ሚዛን!!!

ሁሉም የራሱ የሆነ ሚዛን አለው፡፡ ሚዛን በመዛኙ እና በሚመዝነው መሃል ያለ ቁስ ነው፡፡ ሁሉም እንደሚዛኑ ሳይሆን እንደመዛኙ ይወሰናል፡፡ ማንነትክንም የሚዛኑ ባለቤት መዛኙ ይለካዋል፡፡ ሚዛኑን ወደሚፈልገው ይመዝነውና ራሱ ዋጋ ያወጣልክና የሌለክን ስም እና ማንነት ይሰጥካል!!! ከዛም አልፎ ለብዙ መዛኞች አንተን አራክሶ ይነግርብካል አንተም ራስክን የበታች አድርገክ እንድታየው ይገፋፋካል!!! ምን መሠለክ ወዳጄ አንተ ነክ ላንተ ሚዛን ማዘጋጀት ያለብክ ሰው በሚተምንልክ ሳይሆን ራስክን በመዘንከው ልክ ለራስክ ዋጋ ስጠው ምክንያቱም አንተ ላንተ ውድ ነክ!!! አንተ ላንተ ታላቅ ነክ!!! አንተ ላንተ ሃያል ነክ!!! ለዚህ ደግሞ ወሳኙ ነገር ለራስክ ያዘጋጀከው ሚዛን ነው፡፡ ሚዛንክን ወደጥንካሬ እና ወደ ብርቱነትክ እንዲያመዝን ካደረከው መመረቅክም መረገምክም ላንተ አያስገርምክም!!!
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal