Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉም በልቡ ሊረሳው የማይችለው ትዝታ አለበት፡፡ ሁሉም ልቡ ላይ ሊፋቅ የማይችል የትናንት ቁርሾ በ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

ሁሉም በልቡ ሊረሳው የማይችለው ትዝታ አለበት፡፡ ሁሉም ልቡ ላይ ሊፋቅ የማይችል የትናንት ቁርሾ በልቡ ይዞል!!! ትዝታ የትናንት ጥሩ መስታወት ነው:: ባለፈ ትናንት ፈገግታ ሃዘን ቁጭት ህመም አልፎ ይሆናል፡፡
አልፏል የሚለው ቃል ብቻ ብርታት ነው አልፏል!!! አልፏል!!! አልፏል!!! ሁሉም አልፏል!!! ማለፋ አንድም ለትዝታ አንድም ለተስፋ ዳርጎናል ትናንት አይረሳም በትናንት መንገድም የነበረ ከልብ አይጠፋም ከልብም አይወጣም ምክንያቱም መልካም ትዝታ ለመልካም ዛሬ!!! መጥፎ ትዝታ ደግሞ ለመልካም ዛሬ ትምህርት ሆኖ ስላለፈ ዛሬ ላይ ግን ትናንትም ይናፍቃል!!! ነገም ይናፍቃል!!!
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal