Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉም ከልኩ አያልፍም!!! ከባድ መስለው የሚታዩ ነገሮች በሙሉ!!! ሰው ሲያደርገው ወይም ሲሰራው | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

ሁሉም ከልኩ አያልፍም!!!

ከባድ መስለው የሚታዩ ነገሮች በሙሉ!!! ሰው ሲያደርገው ወይም ሲሰራው ተመልክተን ወይኔ እኔስ እንደሱ መቼ ነው የማደርገው!! መቼ ነው እሱ የደረሠበት የምደርሰው!!! መቼ ነው አድጌ እሱ የሚሰራውን የምሰራው!!! ብለን አስበን ይሆናል!!!
ግና ነገሮችን አንዴ እስክንጋፈጣቸው ነው እንጂ ሁሉም ከልኩ አያልፍም!!! የእድሜ ወይም ደግሞ የመቅደም መቀደም ጉዳይ ሳይሆን የልብ ጉዳይ ብቻ ነው፡፡ የጠነከረ ልብ ካለክ መቼም በእኔ አቅም አይሆንም ብለክ ያሰብከውን ነገር ዛሬ ታደርገዋለክ፡፡ ተራራ መስሎ የሚታይክ ነገር የጀግና ሰው ልብ ባለቤት ከሆንክ ከተራራው በላይ የገዘፍክ ትሆናለክ፡፡ ብቻ ግን ለልብክ እንደሚሆን እንደምታደርገው እና እንደምትችል ደጋግመክ ንገረው፡፡ ልብክ የእውነት መንገድ ተጓዥ ከሆነ የማትችለው አለመቻልክን ብቻ ይሆናል!!!
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal