Get Mystery Box with random crypto!

እራስህን አሸንፈህ ትግልህን ጀምር!! ምን ጊዜም ከደስታም ሆነ ከሀዘን ጀርባ የማይፋቀው ማንነትህ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

እራስህን አሸንፈህ ትግልህን ጀምር!!

ምን ጊዜም ከደስታም ሆነ ከሀዘን ጀርባ የማይፋቀው ማንነትህ የራስህ ስብዕና በውስጥህ አለ። ያንን ስብዕና ያንን በማህበረሰብ በአጉል አመለካከት የተጠመደውን ማንነትህን ታገለው! አሸንፈው!
እራስህን እመነው ማድረግ ፈልገህ ማድረግ የማችለው አለመቻልህን ብቻ ነው።
ያንተ ድክመት አንተ ነህ ያንተ አዋቂም አንተ ነህ። ለንፋስ ቦታ አትስጥ። ከቆምክበት አንዳችም ነገር እንዳያዛንፍህ ጠንክር።
እራስህንም አሸንፈህ ትግልህን ጀምር ካንተ በላይ የጠነከረ የለምና ::

ይህ የኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው!!!
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal