Get Mystery Box with random crypto!

ክረምት እና በጋ ከክረምቱ ከውርጩ ከጨለማው ጥልሸት ካጠቆረው ደመና የተሻገረ!!! እና ጨለማውንና | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

ክረምት እና በጋ

ከክረምቱ ከውርጩ ከጨለማው ጥልሸት ካጠቆረው ደመና የተሻገረ!!! እና ጨለማውንና ውርጩን ፈርቶ ተደብቆ ያለፈ ሠው መሃል ሠፊ ልዩነት አለ!!!
ያ ጨለማውን በተስፋ አብሮን የተጋፈጠ በከፋን ሰዓት ከጎናችን ሆኖ አይዟችው ያለን!! ሁሉም በራቀን ሰዓት አብሮን አዘናችንን የተካፈለ ዋጋው ከቃል በላይ ነው:: ሁሌም እንደምንለው ነው ሁሉም ያልፋል ሃዘንም በደስታ ይቀየራል ያጣ ያገኛል:: ክረምት በበጋ እንደሚቀየር ሁሉ ሃዘንም በደስታ እንደሚቀየር አስበን የጨለመን ተስፋ ከልባችን አርቀን!!! ነገን በብሩ ተስፋ አሻግረን እየተመለከትን አብረን እንደጀመርን አብረን እንጨርስ!!! ምክንያቱም ጀግና ማለት አብሮክ የጀመረ ሳይሆን አብሮን መጨረስ የቻለ ነውና!!!
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal