Get Mystery Box with random crypto!

አሸናፊዎች ራሳቸውን ማሸነፍ የቻሉ ናቸው!!! ወዳጄ ያለተፎካካሪ መጓዝ እና በተፎካካሪ መሃል ሆነክ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

አሸናፊዎች ራሳቸውን ማሸነፍ የቻሉ ናቸው!!!
ወዳጄ ያለተፎካካሪ መጓዝ እና በተፎካካሪ መሃል ሆነክ መጓዝ ሰፊ ልዩነት አለው፡፡ ያለተፎካካሪ መጓዝ ማለት ራስን ከሌላ ሰው ጋር አወዳድሮ ለማሸነፍ መጣር ሲሆን! በተፎካካሪ መጓዝ ማለት ደግሞ ራስን ከራስ ለማወዳደር መሞከር ነው፡፡ ፋክክርክ ከራስክ ጋር ይሁን !!!
ከራስ ጋር መሽቀዳደም ደግሞ የጀግና ሰው አካሄድ ነው ምክንያቱም የአሸናፊዎች አሸናፊ የመጨረሻው ዙሩ ራስን ከራስ ማወዳደር ነው፡፡ ፍርሃትን ከድፍረት ውድቀትን ከመነሳት ጨለማን ከብርሃን አለመቻል ከመቻል አወዳድሮ ድል ያደረገ መቼም መውደቅም ሆነ መሸነፍ አይችልም!!! ስለዚህ ወዳጄ ሃይልክን ጨምረክ ራስክን ከራስክ አወዳድረክ ከትናንት ዝቅታክ እና ከነገ ከፍታክ ዛሬ ተወዳደር ከዛ ትናንትን አሸንፈክ ታሪክ ስራ የምታሸንፈው ደግሞ መወዳደር ስላለብክ ብቻ ሳይሆን ተወዳድረክ ማሸነፍም ስለምትችል ነው!!
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal