Get Mystery Box with random crypto!

አጋጣሚዎች በሙሉ መልካም ክስተቶች ናቸው የምናመሠግንበት እንጂ የምንማረርበት አጋጣሚ የለንም በሕይ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

አጋጣሚዎች በሙሉ መልካም ክስተቶች ናቸው የምናመሠግንበት እንጂ የምንማረርበት አጋጣሚ የለንም በሕይወታችን ውስጥ ብዙ መልካም እና ደጋግ ሰዎችን አስተናግደናል ይቻላል የሰው ሃብታም ነው ብዙ አብረውን በመልካም ያሳለፉ መልካም የጥበብ ሰዎች ነበሩን አሁንም በችግራችንም በደስታችንም ፈጥነው የሚደርሱ ደጋግ ሰዎች ካገኘነው ነገር ውስጥ ትልቁ ሽልማታችን እነሱ ናቸው፡፡ በአብሮነታችን የምንደምቅበት ብዙ ሠው!!! ማንነታችን እንደስማችንና እንደስራችን መሆኑን በልበሙሉነት የሚያወሩበት መልካም ሰው የሰበሰበ ቤት ባለቤቶች ነን:: ይቻላል ሰው ናፋቂ ቤት ነው !! የዚህ ሁሉ ምክንያቱ ደግሞ ይቻላል የሠውመሆን ተምሳሌት ስብስቦች መሆናችን ብቻ ነው!!!

ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal