Get Mystery Box with random crypto!

ሁላችንም ያለነው በቃል ነው!!! ለብዙ ሠው ብርሃን!!! ለብዙ ሠው ድልድይ!!! ለብዙ ሠው መሠላ | ይቻላል የፊልም እና የቴአትር ቡድን💪

ሁላችንም ያለነው በቃል ነው!!! ለብዙ ሠው ብርሃን!!! ለብዙ ሠው ድልድይ!!! ለብዙ ሠው መሠላል!!! ለብዙ ሠው ሻማ!!! ለብዙ ሠው ተስፋ!!! ለብዙ ሠው ወንድም!!! ለብዙ ሠው ህልም!!! እንድንሆን ያደረገን ቃላችንን በተግባር ማሳየታችን ነው፡፡ እውነት ነው ይቻላል አይደለም በሚያውቁን በቅርባችን ላሉ ሠዎች ይቅርና ለሩቅ ላሉትም ደስታ ነው የሁላችንም መንገድ የተለያየ ሊሆን ይችላል መድረሻችን ግን አንድ ነው፡፡ እኛ ይቻላሎች ከልባችን እንዋደዳለን እንተሳሰባለን እንከባበራለን ለዚህ ደግሞ ማሳያው የተሳካውና ያማረው ስራችን ምስክር ይሆነናል በተስፋ የተሞላ ቤት ነው የምንገናኝበት ቀን ይናፍቀናል የመጣነው መንገድ አስተሳስሮናል ይቻላል ከቃል በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው::
ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነው።
@httpyechalal
@httpyechalal
@httpyechalal